የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! - TELEGRAM CHANNEL

Updated:

 
4,824

 (0)

የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! is a popular Telegram Channel with 4,824 members. There are no reviews yet for this channel.

Channel 'የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል!' focuses on free ebooks, top youtube and you may subscribe to this channel by clicking the "Open" button (opens in Telegram App).

Explore channel insights and genuine user reviews for 'የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል!' channel below.

የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! CHANNEL DESCRIPTION


Owner Description

መንፈሳዊ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልሶች የሚተላፉፈበት!
አስተያየት
@teyakaenamles_bot
https://t.me/joinchat/AAAAAExg87tr37X8VNFEjA
✝ወደ ፌስቡክ ፔጃችን ለመቀላቀል➡https://www.facebook.com/
✝ወደ ይቱብ ቻናል ለመቀላቀል➡https://youtube.com/channel/UCRc7pSmO4wrs-mhAfxwEuOw

የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! channel is growing at a rate of 4% and has a potential to reach 5789 people. Advertisers can reach out to the channel admin for any advertising opportunities within this channel.

HOW TO SUBSCRIBE TO የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! CHANNEL?


You can join የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! by clicking the Open button on top, which will open up the Telegram channel page in the browser or in the Mobile App. Now review the details and click on JOIN CHANNEL. If it is a private channel, an admin has to review and approve your request, otherwise you will get immediate access to the channel.

4824
Channel Members
5789
Average Post Reach
4%
Channel Growth
-1.0
Rating Index

የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! MOST VIEWED POST


@Teyakaenamels : https://youtu.be/3AWd0aOF05o
https://youtu.be/3AWd0aOF05o
Posted on 2019-10-01 06:16:54 | Viewed 7086 times

የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! CHANNEL PREVIEW


@Teyakaenamels : ///"ይህቺ ጥፊ የኔ ናት"//

መነኮስ አባ አርሳንዮስ በገባበት ገዳም ዉስጥ እግዚአብሔርን እያገለገለ ሲኖር አንድ ቀን ከገዳሙ ሕግ ዉጭ የሆነ ነገር ይፈጽማል፡፡ ጥፋቱ ከገዳሙ አበምኔት ይደርስና አበምኔቱ አስበዉ ብገስጸዉ ያፍራል፣ ዝም ብል ጥፋቱ ጥፋት ሳይመስለዉ ሊቀር ነዉ አሉና፡፡ የሱን ረድዕ ጠርተዉ እንዲህ አሉት፡፡ "አርሳንዮስ ያጠፋዉን ጥፋት እኔ እያየሁህ በእርሱ ፊት አንተ አጥፋ ከዛ በጥፊ እመታሃለሁ፡፡ ያኔ እርሱ በአንተ ጥፊ ይማራል አሉት፡፡" እንደተመካከሩት በአርሳንዮስ ፊት ረድኡ የእርሱን ጥፋት አጠፋ አበምኔቱም ተቆጥተዉ በጥፊ መቱት በዚህ ግዜ ነገሩን የተከታተለዉ አርሳንዮስም "ይህች ጥፊ የኔ ናት" ብሎ ተናገረ፡፡

እግዚአብሔር እኛን ባጠፋነዉ ቅጣት የግድ እስከሚቀጣን ቁጭ ብለን መጠበቅ የለብንም ፣ከሌላዉ ጥፋት፣ ከሌላዉ ቅጣ

Posted on 2020-09-14 06:37:06 | 767 views


@Teyakaenamels : ማርታ(አቭረክሲስ )(ጎሳ) (ራስህን ለካህን አሳይ ማቴ 8፥4) አትናቴዎስ(ጥሩ ምንጭ)ያዕቆብ ዘእርበረዳይ(ሥለማህተብ):
"እግዚአብሔርን እንደ ባልንጀራችሁ ቁጠሩት"
.
(ቅዱስነታቸው ኣቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ)
.
።።።።።።።።።።።።።።።።
እግዚአብሔርን ለመውደድ ከፈለጋችሁ እንደ ባልንጀራችሁ ኣድርጋችሁ ቁጠሩት።

ይልቁንም እርሱ የመጀመሪያ ባልንጀራችሁ ይሁን፤

ወደ ማንም ከመጣደፋችሁ በፊትም ወደ እርሱ ተጣደፉ።

ምስጢራችሁን ለእርሱ ግለጡለት፤
ሁሉንም ነገር ንገሩት፣
ከእርሱ ጋር መሆናችሁ የሚሰማችሁ የመደላደል ስሜት ጥልቀትም ይታወቃችሁ።

ኣሳቦቻችሁንም በሙሉ ንገሩት፣
የውስጣችሁንም ውስጥ ግለጡለት፤
ይህንንም በግልፅ

Posted on 2020-09-14 06:30:39 | 736 views


@Teyakaenamels : ች የሚተላፉፈበት!

https://t.me/joinchat/AAAAAExg87tr37X8VNFEjA

✝ወደ ይቱብ ቻናል ለመቀላቀል➡https://www.youtube.com

Posted on 2020-04-15 09:12:48 | 4414 views


@Teyakaenamels : #ሰሞነ_ሕማማት_ረቡዕ

የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የሰሞነ ሕማማት ሶስተኛ
ቀን የሆነው ረቡዕ እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ መሰረት
፩ የምክር ቀን
፪ የመልካም መዓዛ ቀንና
፫ የእንባ ቀን በመባል ይታወቃል፡፡
ይህ ስያሜ የተሰጠው መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት በማድረግ
ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍ እግዚአብሔር አምላክ እንደረዳን መጠን
ስያሜው የተሰጠበትን ፍሬ ሀሣብ ለመረዳት እንሞክራለን፡፡
የቃሉ ባለቤት ሚስጢሩን ለሁላችን ይግለፅልን፡፡ አሜን!!!!
፩ የምክር ቀን ማቴ 26÷1-5 ማር 14÷1-2 ሉቃ 22÷ 2-6
ይህ ቀን የምክር ቀን የተባለበት ዋነኛው ምክንያት የካህናት
አለቆችና የህዝቡ ሹማምንት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ
ሊፈፅሙ ስላሰቡት ሤራ ለ

Posted on 2020-04-15 09:12:48 | 3750 views


@Teyakaenamels : https://youtu.be/3AWd0aOF05o
https://youtu.be/3AWd0aOF05o

Posted on 2019-10-01 06:16:54 | 7086 views


@Teyakaenamels : https://youtu.be/pILEar_ZCkw

Posted on 2019-09-30 10:09:58 | 5481 views


@Teyakaenamels : https://youtu.be/RqI0hInwGMs
https://youtu.be/RqI0hInwGMs
https://youtu.be/RqI0hInwGMs

Posted on 2019-09-25 11:42:31 | 5031 views


@Teyakaenamels : https://youtu.be/7Zb8lymP8Ac
https://youtu.be/7Zb8lymP8Ac
https://youtu.be/7Zb8lymP8Achttps://youtu.be/7Zb8lymP8Ac

Posted on 2019-09-20 06:20:55 | 4856 views


@Teyakaenamels : መታደል ማለት ባለሃብት ወይም ዝነኛ መሆን አይደለም

መታደልስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሆኖ መፈጠር ነው ።

ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ( አሜን )

በስተመጨረሻ የድንግል ማርያም ልጆች በተለይ ወጣቶች የአባቶችን ቃል ጠብቁ ሀይማኖታቹን ጠብቁ ያሉንን አንርሳ በመንግስት የሚደገፈው አቶ ዮናታን የሚባለው ለስም መልካም ወጣት ብለው የመሰረቱት አላማው ወደ ጴንጤነት ማስኮብለል ነውና ወጣት ሆይ ንቃ በመሪአችን እውቅና የተሰጠው ያለምክንያት አይደለም በቲቪ መምጣቱ ያለምክንያት አይደለም ካስታወሳቹ የበግ ለምድ ለብሰው ይመጣሉ የሚለውን አስታወሳቹ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ተዋህዶ ከነክብሯ ለዘላለም ትኑር እመብርሀን ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን።

@zemaryan

Posted on 2019-09-19 17:19:50 | 5613 views


@Teyakaenamels : ክፍል ሁለት ተለቋል ይመልከቱ ያለጭንቀት መኖር

https://youtu.be/Ur_YZg58SFI

Posted on 2019-09-10 05:30:15 | 4511 views


የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! ANALYTICS


Channel analytics based on historical data.

Community Index

Rating Index

Aggregated Rating

የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! CHANNEL REVIEWS (0)


Not yet reviewed. Be the first to review "የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል!" channel.

Own this channel? Contact us to know how you can efficiently manage subscribers, how to market your channel, view indepth analytics and much more...

CATEGORIES RELATED TO የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል!


CHANNELS RELATED TO የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል!


We found below channels which are related to የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል! and shown interest by our visitors. Click to view the details Or use the search feature to explore more Telegram channels.

AKTUELLE BLOG-POSTS

Zum Telegram-Verzeichnis senden

JETZT KÖNNEN SIE IHRE TELEGRAMM-KANÄLE UND -GRUPPEN AN DAS TELEGRAM-VERZEICHNIS EINREICHEN!

Einige Gründe, warum Sie Ihre Kanäle, Gruppen und Bots zum Telegram-Verzeichnis hinzufügen sollten, dem größten Online-Katalog von Telegram-Ressourcen.

Sichtbarkeit

Ihr Kanal oder Ihre Gruppe erhält mehr Sichtbarkeit und damit mehr Mitglieder und Abonnenten

Analytics

Mit erweiterten Analysen erhalten Sie ein besseres Verständnis Ihrer Zielgruppe und Ihres Wachstums

Feedback

Erhalten Sie direktes Feedback von Ihren Benutzern, überwachen Sie die Bewertungen und halten Sie die Benutzerbasis intakt

SEO

Ihr Kanal oder Ihre Gruppe erhält eine eigene Seite, die von den Suchmaschinen indexiert wird